የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፤ በሕንጻ ግንባታ ወቅት የአደጋ ጊዜ መውጫ አሳንሰር እና ሌሎች የግንባታ መስፈርቶችን በማያሟሉ ገንቢዎች ላይ የሚጣለው ከ3 እስከ 5 ሚሊየን ብር ቅጣት አሁን ላይ ወደ 60 ሚሊየን ብር ከፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ደሲሳ ለአሐዱ እንደገለጹት፤ ይህ…
Read More